ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

የእንግሊዝ ፖሊስ ምርመራ ጀመረ !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
የእንግሊዝ ፖሊስ ምርመራ ጀመረ !
የእንግሊዝ ፖሊስ ምርመራ ጀመረ !

በፖርትማውዝ እና ካርዲፍ ሲቲ ጨዋታ ወቅት አንድ ተጨዋች እና ደጋፊ ግጭት ውስጥ ገብተው ነበር።

የካርዲፍ ተጨዋች ክሪስቲያን ቤሊክ ከፖርትማውዝ ታዳጊ ደጋፊ ጋር መጋጨታቸው ተገልጿል።

ተጨዋቹ ታዳጊውን ኳስ ቶሎ አላቀበልከኝም በሚል አንገቱን መያዙ ሲገለፅ ደጋፊው በጥፊ ምላሽ ሰጥቶታል።

ዳኛው በበኩላቸው ደጋፊውን ከስታዲየም ያስወጡ ሲሆን ተጨዋቹ ያለ ካርድ በጨዋታው ቀጥሏል።

ከጨዋታው በኋላ የካርዲፍ አሰልጣኝ ባሪ መርፊ “ ዳኛው ክስተቱን አግባብ ባለው መልኩ ፈቶታል "ብለዋል።

አሁን ላይ የእንግሊዝ ፖሊስ በጨዋታው የተፈጠረውን ክስተት መመርመር መጀመሩን አስታውቋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች