“ ካንቴ ሁልጊዜ የሚስቅ የዋህ ሰው ነው ” ጄሚ ቫርዲ

“ ካንቴ ሁልጊዜ የሚስቅ የዋህ ሰው ነው ” ጄሚ ቫርዲ
“ መኪና ቀይር ተብሎ ራሱን አዲስ ገዝቷል ”
እንግሊዛዊው የቀድሞ የሌስተር ሲቲ አጥቂ ጄሚ ቫርዲ የቀድሞ የቡድን አጋሩን ንጎሎ ካንቴ “ ደግ ሰው “ ሲል ገልፆታል።
ንጎሎ ካንቴ የቅንጦት ነገሮች ላይ ትኩረት እንደማይሰጥ ባለው ነገር ፈገግ ብሎ እንደሚኖር ቫርዲ ተናግሯል።
ካንቴ በቼልሲ እያለ ተጨዋቾቹ ያለው መኪና ስላረጀ አዲስ ቀይር ብለው መክረውት እንደነበረ ቫርዲ ገልጿል።
ይሁን እንጂ ካንቴ “ አሮጌውን መኪና ለቤተሰቦቹ ልኮ እሱ ራሱን መኪናውን በተመሳሳይ ሞዴል አዲስ ገዝቶ መጥቷል “ ሲል ተናግሯል።
ጄሚ ቫርዲ አክሎም “ ካንቴ በጣም የዋህ ሰው ነው ሁልጊዜም ፈገግታ ከፊቱ አይጠፋም ሲል ተናግሯል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe