ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ የአለም ሻምፒዮን አጥተናል ” ጆን ቴሪ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ የአለም ሻምፒዮን አጥተናል ” ጆን ቴሪ
“ የአለም ሻምፒዮን አጥተናል ” ጆን ቴሪ

እንግሊዛዊው የቀድሞ የቼልሲ ታሪካዊ ተጨዋች ጆን ቴሪ ማርክ ኩኩሬላ ቼልሲን መልቀቁ እንዳበሳጨው ተናግሯል።

“ ማርክ ኩኩሬላ በአንድ ለአንድ ግንኙነት አስደናቂ ተከላካይ ነው “ ሲል ጆን ቴሪ አድናቆቱን ገልጿል።

“ ቼልሲን እንደሚወድ ሰው ሪያል ማድሪድ መሄዱ አበሳጭቶኛል ” የሚለው ቴሪ “ ምክንያቱም የአለም ሻምፒዮን ነው ያጣነው ” ብሏል።

ስለ አርጀንቲና ያነሳው ቴሪ “ አሁንም በአቋሜ እፀናለሁ ፤ ከእነሱ የተሻልን ነበርን ልናሸንፋቸው እንችል ነበር "ሲል ተደምጧል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች