ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

የአፍሪካ ዋንጫ ተሳታፊ ቁጥር ይጨምራል ?

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
የአፍሪካ ዋንጫ ተሳታፊ ቁጥር ይጨምራል ?
የአፍሪካ ዋንጫ ተሳታፊ ቁጥር ይጨምራል ?

የካፍ ፕሬዝዳንት ዶክተር ፓትሪስ ሞትሴፔ የአፍሪካ ዋንጫ ተሳታፊ ቁጥር ሊጨመር እንደሚችል ገልጸዋል።

ፕሬዝዳንት ፓትሪስ ሞትሴፔ በሰጡት አስተያየት በቀጣይ የተሳታፊ ቁጥሩ ከ 24 ቡድኖች ወደ 28 ከፍ ይላል ብለዋል።

የ 2027 አፍሪካ ዋንጫ ውድድር ማጣሪያ ጨዋታዎች ከቀጣይ መስከረም ወር ጀምሮ ይካሄዳሉ።

በምስራቅ አፍሪካ የሚካሄደው የ 2027 አፍሪካ ዋንጫ " ትልቅ ስኬት ይሆናል " ሲሉ ፓትሪስ ሞትሴፔ ተናግረዋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች