የዊሊያም ሳሊባ ጉዳት ሁኔታ ?

የዊሊያም ሳሊባ ጉዳት ሁኔታ ?
የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል ተከላካይ ዊሊያም ሳሊባ የወገብ ህመም እንደገጠመው ሲገለፅ ነበር።
አሁን ላይ አርሰናል ባወጣው መግለጫ ዊሊያም ሳሊባ የወገብ ቀዶ ጥገና እንደማያደርግ አሳውቋል።
ይሁን እንጂ ፈረንሳዊው ተከላካይ ዊሊያም ሳሊባ ለረጅም ጊዜ ከሜዳ እንደሚርቅ ክለቡ አረጋግጧል።
ዊሊያም ሳሊባ ፈረንሳይ በስፔን በተሸነፈችበት የአለም ዋንጫ ግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ተቀይሮ መውጣቱ አይዘነጋም።
@tikvahethsport @kidusyoftahe