የውድድሩ ምርጥ ቡድን ታወቀ !

የውድድሩ ምርጥ ቡድን ታወቀ !
በስፔን አሸናፊነት የተጠናቀቀው የ 2026 አለም ዋንጫ ውድድር ምርጥ 11 ስብስብ ይፋ ተደርጓል።
ከሻምፒዮኑ የስፔን ብሔራዊ ቡድን ሶስት ተጨዋቾች ተመርጠዋል።
እንዲሁም ከፈረንሳይ ብሔራዊ ቡድን ሶስት ተጨዋቾች ሊመረጡ ችለዋል።
የውድድሩ ምርጥ ወጣት ተጨዋች ፓው ኩባርሲ በምርጥ ስብስብ ውስጥ ሳይካተት ቀርቷል።
የኬፕ ቨርዴ ግብ ጠባቂ ቮዚንሀ በምርጥ አስራ አንድ ውስጥ ተካቷል።.
@tikvahethsport @kidusyoftahe