የዎልቭስ አጥቂ የቡድኑን ልምምድ አሰረዘ !

የዎልቭስ አጥቂ የቡድኑን ልምምድ አሰረዘ !
የዎልቭሱ ናይጄሪያዊ አጥቂ ቶሉ አሮኮዳሬ የቡድኑ መደበኛ ልምምድ እንዲሰረዝ ምክንያት መሆኑ ተገልጿል።
ቶሉ አሮኮዳሬ ከልምምድ ሜዳ አልወጣም በማለት የቡድኑን ልምምድ ማሰረዙ ተገልጿል።
ተጨዋቹ ሜዳ ውስጥ ገብቶ ቁጭ ማለቱ ሲገለፅ ለቅቄ አልሄድም በማለት ተቃውሞ ማሰማቱ ተነግሯል።
ተጨዋቹ የክለቡ አስተዳደር ፊዮሬንቲናን እንዲቀላቀል ፍቃድ እንዲሰጠው በተቃውሞ መጠየቁ ተነግሯል።
በትላንቱ ልምምድ ወቅት ክለቡ ተጫዋቹ ወደ ልምምድ ቦታ እንዳይገባ ጥበቃ ማቆሙ ተገልጿል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe