ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ያማል ባለማወቅ ያስተዋወቀው ተቋም ትርፋማ ሆነ !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ያማል ባለማወቅ ያስተዋወቀው ተቋም ትርፋማ ሆነ !
ያማል ባለማወቅ ያስተዋወቀው ተቋም ትርፋማ ሆነ !

በ አለም ዋንጫ ፍፃሜ ጨዋታ ወቅት ላሚን ያማል ሳያውቅ ያስተዋወቀው ተቋም ተፈላጊነቱ መጨመሩ ተነገረ።

ላሚን ያማል በፍፃሜ ጨዋታው ወቅት በተደጋጋሚ ቲሸርቱን ከፍ ሲያደርግ ይስተዋል ነበር።

በወቅቱ ላሚን ያማል የለበሰው የውስጥ ልብስ አርማ በአለም ቢልዮን ተመልካች እንዲያየው ሆኗል።

የያማል ድርጊት የጀርመኑ ብራንድ " 6PM " በነፃ ከፍፃሜው በኋላ ከፍተኛ ዝናን እንዲያተርፍ ረድቶታል።

ከፍፃሜው በኋላ የተቋሙ ምርት ሙሉ ለሙሉ ተሸጠው መጠናቀቃቸውን የጀርመኑ ቢልድ ዘግቧል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች