ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ይሄ አመት ዋንጫ የምናሸንፍበት ነው ” ቫልቬርዴ

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ይሄ አመት ዋንጫ የምናሸንፍበት ነው ” ቫልቬርዴ
“ ይሄ አመት ዋንጫ የምናሸንፍበት ነው ” ቫልቬርዴ

የሎስ ብላንኮዎቹ ተጨዋች ፌዴሪኮ ቫልቬርዴ ከአሰልጣኝ ጆዜ ሞሪንሆ ጋር ለመስራት መጓጓቱን ገልጿል።

“ ይሄ አመት ዋንጫ የምናሸንፍበት እና ደጋፊዎችን ዳግም የምናስደስትበት ነወ ” ያለው ቫልቬርዴ “ በእኛ እንዲኮሩ እንፈልጋለን ” ብሏል።

ስለወደፊት ቆይታው ያነሳው ቫልቬርዴ “ እኔ ከሪያል ማድሪድ እንድወጣ ከፈለጉ እኔን መግደል አለባቸው “ ሲል ተደምጧል።

“ ከአሰልጣኝ ጆዜ ሞሪንሆ ለመማር ብዙ ጓጉቻለሁ የሚሰጠኝን ምክር ሁሉ ለመቀበል ዝግጁ ነኝ ” ቫልቬርዴ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች