ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ደጋፊዎች ምን አይነት ድምፅ አሰባሰቡ ?

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ደጋፊዎች ምን አይነት ድምፅ አሰባሰቡ ?
ደጋፊዎች ምን አይነት ድምፅ አሰባሰቡ ?

አርጀንቲና ከአለም ዋንጫ ውድድር ተሳትፎ እንድትታገድ የሚጠይቅ ድምፅ መሰባሰቡ ተነግሯል።

በድምፅ ማሰባሰቡ ሂደት ውስጥ 23 ሚልዮን ሰዎች ድምፅ መስጠታቸውን የፈረንሳዩ አርኤምሲ ዘግቧል።

ከዚህ በፊት ሪከርድ የሆነ የድምጽ ድምፅ የተሰባሰበው 1997 ሲሆን 24 ሚልዮን እንደነበር ተገልጿል።

አርጀንቲና እንድትታገድ የሚጠይቀው ድምጽ ሪከርዱን ለመስበር መቃረቡ ተነግሯል።

በሌላ በኩል በአርጀንቲና የአለም ዋንጫ ፍፃሜው እንዲደገም የሚጠይቅ ድምፅ መሰባሰቡ ሲነገር መቶ ሺህ የሚጠጉ ሰዎች ፈርመዋል ተብሏል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች