ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

“ ድዮማንዴን ለመሸጥ አልተስማማንም “ የሌፕዚግ ማኔጂንግ ዳይሬክተር ማርሴል ሻፈር ያን ድዮማንዴን ለመሸጥ ገና አለመስማማታቸውን ገልጸዋል።

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
“ ድዮማንዴን ለመሸጥ አልተስማማንም “ የሌፕዚግ ማኔጂንግ ዳይሬክተር ማርሴል ሻፈር ያን ድዮማንዴን ለመሸጥ ገና አለመስማማታቸውን ገልጸዋል።
“ ድዮማንዴን ለመሸጥ አልተስማማንም “ የሌፕዚግ ማኔጂንግ ዳይሬክተር ማርሴል ሻፈር ያን ድዮማንዴን ለመሸጥ ገና አለመስማማታቸውን ገልጸዋል። ጣልያናዊው ጋዜጠኛ ፋብሪዝዮ ሮማኖ ሁለቱ ክለቦች በዝውውሩ ዙሪያ መስማማታቸውን ከሳምንት በፊት ገልፆ ነበር። “ የዝውውር ባለሙያዎች " HERE WE GO " ብለው ከስምምነት እንደተደረሰ ገልፀዋል ነገርግን እውነት አይደለም " ሲሉ ሀላፊው ተናግረዋል። …

ተዛማጅ ታሪኮች