ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ዶናልድ ትራምፕ ኢንፋንቲኖን ለምን አጯቸው ?

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ዶናልድ ትራምፕ ኢንፋንቲኖን ለምን አጯቸው ?
ዶናልድ ትራምፕ ኢንፋንቲኖን ለምን አጯቸው ?

የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የፊፋው ፕሬዝዳንት ጂያኒ ኢንፋንቲኖን ለሌላ ሀላፊነት ማጨታቸው ተሰምቷል።

ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ጂያኒ ኢንፋንቲኖ ቀጣዩ የተባበሩት መንግሥታት ዋና ፀሀፊ እንዲሆኑ እንደሚፈልጉ ተገልጿል።

ዶናልድ ትራምፕ ጂያኒ ኢንፋንቲኖ በመላው አለም የሚከበሩ ሰው ናቸው የሚል እምነት እንዳላቸው ተነግሯል።

በተጨማሪም ትራምፕ ኢንፋንቲኖ ሰዎችን አንድ ለማድረግ የተሰጣቸው ልዩ ችሎታ አላቸው የሚል እምነት አላቸው ተብሏል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች