“ ፈረንሳይ መፍራት ካለባት እኝን ትፍራ “ የጨዋታው ኮከብ በመባል የተመረጠው ላሚን ያማል ስለ ቀጣይ ጨዋታ አስተያየቱን ሰጥቷል።

“ ፈረንሳይ መፍራት ካለባት እኝን ትፍራ “ የጨዋታው ኮከብ በመባል የተመረጠው ላሚን ያማል ስለ ቀጣይ ጨዋታ አስተያየቱን ሰጥቷል። ከዚህ ቀደም ፈረንሳይን ከውድድር እንዲወጡ ማድረጉን ያነሳው ያማል “ ፈረንሳይ መፍራት ካለባት እኛን ትፍራ “ ሲል ተደምጧል። “ የሚፈጠረውን እናያለን “ በማለት የመለሰው ያማል “ ሁለታችንም ትልቅ ቡድን አለን ይህ ግልፅ ነው ፣ ለኔ እነሱ ምርጥ ቡድን ናቸው “በማለት…


