ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ፉልሀም ጎንዛሎ ጋርሺያን ማስፈረም ይፈልጋል !

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ፉልሀም ጎንዛሎ ጋርሺያን ማስፈረም ይፈልጋል !
ፉልሀም ጎንዛሎ ጋርሺያን ማስፈረም ይፈልጋል !

ፉልሀም የሪያል ማድሪዱን አጥቂ ጎንዛሎ ጋርሺያ ለማስፈረም በንግግር ላይ መሆናቸው ተገልጿል።

ፉልሀም ተጫዋቹን ከቀድሞ አሰልጣኙ አርቤሎኣ ጋር ለመቀላቀል እየተነጋገሩ እንደሚገኙ ዘ አትሌቲክ ዘግቧል።

አሰልጣኝ አርቤሎኣ በዚህ ክረምት ፉልሀምን በአሰልጣኝነት መረከባቸው አይዘነጋም።

በበርካታ ክለቦች እየተፈለገ የሚገኘው ጋርሺያ የፉልሀም የመጀመሪያ ፈራሚ እንደሚሆን ይጠበቃል።

አሰልጣኝ ጆዜ ሞሪንሆ በተጨወቹ ብቃት ቢደነቁም የቋሚነት ቦታ ዋስትና እንዳልሰጡት ተነግሯል።

በዚህም ተጨዋቹ ስለወደፊት ቆይታው በራሱ እንዲወስን እድሉ ተሰጥቶታል ተብሏል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች