ፊል ፎደን ኮንትራቱን አራዝሟል !

ፊል ፎደን ኮንትራቱን አራዝሟል !
የማንችስተር ሲቲው ተጨዋች ፊል ፎደን በክለቡ ያለውን ኮንትራት ለተጨማሪ አመታት አራዝሟል።
ፊል ፎደን በማንችስተር ሲቲ እስከ 2030 ለመቆየት የተጨማሪ አራት አመት ኮንትራት ፈርሟል።
ይህንንም ተከትሎ ፊል ፎደን በማንችስተር ሲቲ ለሀያ አመታት የሚቆይ ይሆናል።
ፎደን ውሉን ካራዘመ በኋላ “ ለእያንዳንዱ ዋንጫ የሚፎካከር ትልቅ ክለብ መሆን እንፈልጋለን ” ብሏል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe