ፔድሮ ፖሮ ሜዳልያውን ለአያቱ አበርክቷል !

ፔድሮ ፖሮ ሜዳልያውን ለአያቱ አበርክቷል !
የስፔን ተከላካይ ፔድሮ ፖሮ በልጅነቱ ወደ ልምምድ ቦታ ረጅም መንገድ ሲጓዝ ወንድ አያቱ ነበሩ የሚያመላልሱት።
ፔድሮ ፖሮም በወቅቱ ለአያቱ ለስፔን አለም ዋንጫ እንደሚያሸንፍ ቃል ገብቶላቸው ነበር።
አለም ዋንጫ ያሸነፈው ፔድሮ ፖሮ አሁን ላይ ሜዳልያውን ይዞ በመሄድ ለአያቱ “ ተልዕኮው ተጠናቋል “ ሲል ነግሯቸዋል።
የአለም ዋንጫ ሜዳልያውንም ለአያቱ አበርክቶላቸዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe