#NationalDialogue🇪🇹 በአዲስ አበባ ኮንቬንሽን ሴንተር በመካሄድ ላይ ባለው የሀገራዊ ምክክር ጉባዔ፣ የተሳታፊዎች ቁጥር ጥሪ ከተደረገላቸው 4 ሺሕ ሰዎች እንዳልበለጠና የገዢው ፓር…
ምንጭ፦ TIKVAH Ethiopia
·

#NationalDialogue🇪🇹 በአዲስ አበባ ኮንቬንሽን ሴንተር በመካሄድ ላይ ባለው የሀገራዊ ምክክር ጉባዔ፣ የተሳታፊዎች ቁጥር ጥሪ ከተደረገላቸው 4 ሺሕ ሰዎች እንዳልበለጠና የገዢው ፓርቲም ሆነ ሌላ የፖለቲካ ኃይል በሂደቱ ላይ የበላይ ተፅዕኖ እንደሌለው የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን ዓርዓያ ገለጹ። ኮሚሽነሩ ይህን ያሉት፣ በጉባዔው ላይ የመንግሥት ወኪሎች ቁጥር…


