#ችሎት የፌደራል ፖሊስ በኢህአፓ አባላት አቶ አበበ አካሉ፣ አቶ ይስሀቅ ወልዳይ እና በፓርቲው ጠበቃ አቶ አበራ ንጉስ ላይ " የሽብር ጥቃት ለመፈጸም ተንቀሳቅሰዋል " ሲል ወንጅሏል።
ምንጭ፦ TIKVAH Ethiopia
·

#ችሎት የፌደራል ፖሊስ በኢህአፓ አባላት አቶ አበበ አካሉ፣ አቶ ይስሀቅ ወልዳይ እና በፓርቲው ጠበቃ አቶ አበራ ንጉስ ላይ " የሽብር ጥቃት ለመፈጸም ተንቀሳቅሰዋል " ሲል ወንጅሏል። ተጠርጣሪዎች ዛሬ ፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ አንደኛ የጊዜ ቀጠሮ ችሎት ቀርበዋል። ፖሊስ ለፍርድ ቤት እንደገለጸው፣ ተጠርጣሪዎቹ ከህወሓት፣ "ጽምዶ" እና ከሌሎች "ጸረ ሰላም ኃይሎች" ጋር በመቀናጀት ፦ …

