ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ኢባትሎ ከ157 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ሲያገኝ ከታክስ በፊት 28 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ትርፍ ማስመዝገቡን አሳወቀ።

ምንጭ፦ TIKVAH Ethiopia

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ኢባትሎ ከ157 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ሲያገኝ ከታክስ በፊት 28 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ትርፍ ማስመዝገቡን አሳወቀ።
ኢባትሎ ከ157 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ሲያገኝ ከታክስ በፊት 28 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ትርፍ ማስመዝገቡን አሳወቀ።

የኢትዮጵያ ባሕር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ በተጠናቀቀው የበጀት ዓመት 144 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር ገቢ ለማግኘት ታቅዶ 157 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ገቢ ማግኘት መቻሉን ገልጿል።

በበጀት ዓመቱ ከታክስ በፊት 28 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ትርፍ የተገኘ መሆኑን በአፈጻጸሙ የእቅዱን 108 ነጥብ 5 በመቶ ማሳካት መቻሉን አመልክቷል።

ገቢው ከባለፈው ዓመት ጋር ሲነጻጸር የ27 በመቶ ብልጫ ያለው መሆኑን ገልጿል።

ሃምሌ 23 ቀን 2018 ዓ/ም

@tikvahethiopia

ተዛማጅ ታሪኮች