ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

እነ ክርስቲያን ታደለን ጨምሮ በሽብር ወንጀል ተከሰው ለአመታት በእስር ላይ የነበሩ ከ300 በላይ እስረኞች ዛሬ ሊፈቱ እንደሆነ ተሰማ።

ምንጭ፦ TIKVAH Ethiopia

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
እነ ክርስቲያን ታደለን ጨምሮ በሽብር ወንጀል ተከሰው ለአመታት በእስር ላይ የነበሩ ከ300 በላይ እስረኞች ዛሬ ሊፈቱ እንደሆነ ተሰማ።
እነ ክርስቲያን ታደለን ጨምሮ በሽብር ወንጀል ተከሰው ለአመታት በእስር ላይ የነበሩ ከ300 በላይ እስረኞች ዛሬ ሊፈቱ እንደሆነ ተሰማ። በኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን አደራዳሪነት የተለያዩ ቅድመ ሁኔታዎችን ፈርመው በይቅርታ እንዲፈቱ መጠየቁና ከተወሰኑ እስረኞች ውጭ በርካቶች መፈረማቸው የሚታወስ ሲሆን ቲክቫህ ኢትዮጵያ ጉዳዩን ከተከታተሉ አካል እንደሰማው ከሆነ የፈረሙት ዛሬ ይፈታሉ ተብሎ ይጠበቃል።…

ተዛማጅ ታሪኮች