የቀድሞው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ተወልደ ገብረማሪያም የሕንድ ሁለተኛው ትልቁ አየር መንገድ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሆነው ተሾሙ።
ምንጭ፦ TIKVAH Ethiopia
·

የቀድሞው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ተወልደ ገብረማሪያም የሕንድ ሁለተኛው ትልቁ አየር መንገድ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሆነው ተሾሙ።
በኢትዮጵያ አየር መንገድ ከ10 ዓመታት በላይ በመሪነት በማገልገል ተቋሙን ወደ አፍሪካ ቀዳሚ አየር መንገድ ለማሳደግ ቁልፍ ሚና የተጫወቱት አቶ ተወልደ፣ አሁን የሕንድ ሁለተኛው ትልቁ አየር መንገድ የሆነውን ኤር ኢንዲያን ይመራሉ።
ኤር ኢንዲያ በቅርብ ጊዜ ከደረሰበት የአውሮፕላን አደጋ እና ከሌሎች የሥራ ተግዳሮቶች በኋላ አዲስ አመራር እየፈለገ ሲሆን፣ አቶ ተወልደ በቀድሞ የአመራር ልምዳቸው እና በአቪዬሽን ዘርፍ ባላቸው ስኬት ተመርጠዋል።
አቶ ተወልደ ገብረማሪያም ከ20 ዓመታት በላይ በኢትዮጵያ አየር መንገድ በተለያዩ ኃላፊነቶች ያገለገሉ ሲሆን፣ በ2014 ዓ.ም. በጤና ምክንያት ከዋና ሥራ አስፈጻሚነት ለቀው የነበሩት።
ሃምሌ 29 ቀን 2018 ዓ/ም
@tikvahethiopia