ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከነገ ሐምሌ 25 ቀን 2018 ዓ/ም ጀምሮ ከጎንደር ሁመራ ቋሚ የበረራ አገልግሎት ሊጀምር መሆኑን አስታውቋል።

ምንጭ፦ TIKVAH Ethiopia

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከነገ ሐምሌ 25 ቀን 2018 ዓ/ም ጀምሮ ከጎንደር ሁመራ ቋሚ የበረራ አገልግሎት ሊጀምር መሆኑን አስታውቋል።
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከነገ ሐምሌ 25 ቀን 2018 ዓ/ም ጀምሮ ከጎንደር ሁመራ ቋሚ የበረራ አገልግሎት ሊጀምር መሆኑን አስታውቋል።

የበረራ አገልግሎቱ፣ ዘወትር #ቅዳሜ ከጎንደር ወደ ሁመራ የሚደረግ ሲሆን ዘወትር #ሰኞ ደግሞ ከሁመራ ወደ ጎንደር አገልግሎት እንደሚሰጥ አሚኮ ዘግቧል።

ሐምሌ 24 ቀን 2018 ዓ/ም

@tikvahethiopia

ተዛማጅ ታሪኮች