#ጊፋታ ' #ጊፋታ ' በዓለም አቀፉ የትምህርት ሳይንስና ባህል ድርጅት (UNESCO) በሰዉ ልጆች ወካይ ቅርስነት መመዝገቡን ተከትሎ ዛሬ በወላይታ ዞን ሁሉም አከባቢዎች ህዝቡ አደባባይ በ…
ምንጭ፦ TIKVAH Ethiopia
·

#ጊፋታ ' #ጊፋታ ' በዓለም አቀፉ የትምህርት ሳይንስና ባህል ድርጅት (UNESCO) በሰዉ ልጆች ወካይ ቅርስነት መመዝገቡን ተከትሎ ዛሬ በወላይታ ዞን ሁሉም አከባቢዎች ህዝቡ አደባባይ በመውጣት ደስታውን ሲገልጽ እንደዋለ የወላይታ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ረዳት ፕሮፌሰር ሳሙኤል ተሰማ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ተናግረዋል። " ጊፋታ ለወላይታ ብሔረሰብ ከዘመን ዘመን የመሸጋገሪያ ብቻ ሳይሆን የማንነት መገለጫ…

