ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

እምነት በይገባኛል አይገኝም፤ በስራ ይረጋገጣል እንጂ።

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
እምነት በይገባኛል አይገኝም፤ በስራ ይረጋገጣል እንጂ።
እምነት በይገባኛል አይገኝም፤ በስራ ይረጋገጣል እንጂ።

ዛሬ፣ ዋናው የስፖርት ትጥቅ ለከፍተኛ ደረጃ ውድድሮች በልዩ ሁኔታ የተሰሩ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን የስፖርት አልባሳት በማቅረብ፣ የቡሩንዲ 🇧🇮 እና የላይቤሪያ 🇱🇷 ብሔራዊ ቡድኖችን ከጀርባ በኩራት ይደግፋል።

ከዲዛይን እና ፈጠራ እስከ ዓለም አቀፍ ደረጃ የማምረት አቅም፣ 'ዋናው' የአፍሪካውያን ልህቀት በማንኛውም መድረክ ላይ መወዳደር እንደሚችል ማረጋገጡን ቀጥሏል።

⭐️ ማሊያንስ ውድድር ካለ ሁሌም የሚኖረው ዋናው ይስራው!
#ዋናውስፖርት #በኢትዮጵያየተሰራ

ተዛማጅ ታሪኮች