ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

#deadlineday

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
#deadlineday
#deadlineday

- የጁቬንቱሱ የፊት መስመር አጥቂ ጆናታን ዴቪድ አትሌቲኮ ማድሪድን በውሰት ለአንድ የውድድር አመት ተቀላቅሏል።

- ማንችስተር ዩናይትድ የሌስተር ሲቲውን ወጣት ተጨዋች ፔጅ ለማስፈረም የጀመረው ንግግር ተቋርጧል።

- ሰንደርላንድ የቶተንሀሙን ተከላካይ ኬቪን ዳንሶ የመግዛት ግዴታ ባካተተ የውሰት ውል አስፈርሟል።

- ሰንደርላንድ 2.5 ሚልዮን የውሰት ክፍያ ሲፈፅም በቀጣይ 22.25 ሚልዮን የመግዛት ግዴታ አለባቸው።

- የቀድሞ የሪያል ማድሪድ ተጨዋች ዳኒ ሴባዮስ በነፃ ዝውውር ሪያል ቤቲስን ለመቀላቀል ተስማምቷል።

- የአርሰናሉ ተጨዋች ኢታን ንዋኔሪ ወደ ቦርስያ ዶርትመንድ የሚያደርገውን ዝውውር አጠናቋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች