" ትናንት ማታ ወደ 17 ሰዎች ተገድለዋል።
ምንጭ፦ TIKVAH Ethiopia
·

" ትናንት ማታ ወደ 17 ሰዎች ተገድለዋል። ከ10 ሰዎች በላይ ታግተው ተወስደዋል። ይህ የሆነው ዋልጋ አካባቢ ነው " - ጉዳዩን ያጣሩ አካል ተደጋጋሚ የግድያና ጥቃት በሚያስተናግደው ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጉራጌ ዞን አበሽጌ ወረዳ በታጣቂዎች በተፈጸመ አዲስ ጥቃት ሰላማዊ ሰዎች መገደላቸውንና መታገታቸውን ነዋሪዎች ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገልጸዋል። የዞኑ ፖሊስ አመራር እና የክልሉ ሰላምና ጸጥታ ቢሮም…


