ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

#ኢትዮጵያ

ምንጭ፦ TIKVAH Ethiopia

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
#ኢትዮጵያ
#ኢትዮጵያ

ኢትዮጵያ የ #COP32 ታላቁን ዓለም አቀፍ ጉባኤ ለማስተናገድ እየተዘጋጀች ነው።

COP በአካባቢና አየር ንብረት ጉዳዮች ላይ የሚካሄድ ታላቅ ዓለም አቀፍ ጉባኤ ሲሆን፣ ከ80 ሺህ እስከ 100 ሺህ የሚደርሱ ተሳታፊዎችንና እስከ 100 የሚደርሱ የዓለም መሪዎችን ያሳትፋል።

ይህን በስፋቱና በተሳታፊዎቹ ብዛት እጅግ ትልቅ የሆነ ዓለም አቀፍ መድረክ ለማስተናገድ ኢትዮጵያ ዝግጅቷን እያጠናከረች ነው።

@tikvahethiopia

ተዛማጅ ታሪኮች