ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

የጌትስ ፋውንዴሽን የኤአይ ቴክኖሎጂ በዓለም ዙሪያ ተደራሽና ፍትሃዊ እንዲሆን በሚቀጥሉት 2 ዓመታት 1 ቢሊዮን ዶላር ለኤአይ (AI) ልማት ሊመድብ መሆኑን አስታውቋል።

ምንጭ፦ TIKVAH Ethiopia

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
የጌትስ ፋውንዴሽን የኤአይ ቴክኖሎጂ በዓለም ዙሪያ ተደራሽና ፍትሃዊ እንዲሆን በሚቀጥሉት 2 ዓመታት 1 ቢሊዮን ዶላር ለኤአይ (AI) ልማት ሊመድብ መሆኑን አስታውቋል።
የጌትስ ፋውንዴሽን የኤአይ ቴክኖሎጂ በዓለም ዙሪያ ተደራሽና ፍትሃዊ እንዲሆን በሚቀጥሉት 2 ዓመታት 1 ቢሊዮን ዶላር ለኤአይ (AI) ልማት ሊመድብ መሆኑን አስታውቋል።

ከገንዘቡ ውስጥ ፦
👉 40% ለትምህርት፣
👉 40% ለጤና፣
👉 10% ለግብርና
👉 10% ለዲጂታል መሠረተ ልማት ይውላል።

ፋውንዴሽኑ ኤአይ (AI) በተለያዩ ቋንቋዎች እንዲሰራ፣ የአካባቢዎችን ፍላጎት እንዲያሟላ እና ሰዎች ቴክኖሎጂውን በብቃት መጠቀምና መገምገም እንዲችሉ ትኩረት እንደሚሰጥ ገልጿል።

የጌትስ ፋውንዴሽን ሊቀመንበር ቢል ጌትስ፣ ኤአይ ለሰው ልጆች ጥቅም እንዲውል ኩባንያዎች፣ መንግሥታትና የበጎ አድራጎት ተቋማት በጋራ መሥራት እንደሚገባቸው ገልጸዋል።

Via Ethiopian AII

መስከረም 6 ቀን 2018 ዓ/ም

@tikvahethiopia

ተዛማጅ ታሪኮች