ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

በትግራይ ክልል በ2018 ዓ.

ምንጭ፦ TIKVAH Ethiopia

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
በትግራይ ክልል በ2018 ዓ.
በትግራይ ክልል በ2018 ዓ.ም. 33 ሴቶች በግፍ መገደላቸው ተገለጸ። እየተጠናቀቀ ባለው 2018 ዓ.ም. ብቻ በትግራይ 33 ሴቶች በግፍ መገደላቸውን የትግራይ ሴቶች ማህበር አስታወቀ። ማህበሩ የተጎጂዎች ቤተሰቦች ፍትህ እንዲያገኙና የሕግ የበላይነት እንዲረጋገጥ እየሰራ መሆኑን ገልጿል። ይህ መረጃ የተሰማው በቅርቡ በመቐለ ከተማ የዘውዱ ሃፍቱ ግድያ ጉዳይ ላይ የተላለፈውን የፍርድ ቤት ውሳኔ በመቃወም…

ተዛማጅ ታሪኮች