ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ኢትዮጵያ 16 - 0 ሲሼልስ

ምንጭ፦ TIKVAH Ethiopia

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ኢትዮጵያ 16 - 0 ሲሼልስ
ኢትዮጵያ 16 - 0 ሲሼልስ
(የአቋም መለኪያ ጨዋታ)


የኢትዮጵያ #ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ከፊቱ ላለበት የ2028 ኦሎምፒክ ማጣሪያ ጨዋታ የሚሆን የአቋም መለኪያ ጨዋታ አድርጎ ነበር።

ጨዋታውን ከሲሼልስ አቻቸው ጋር ያደረገው ብሔራዊ ቡድኑ 16 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል።

የማሸነፊያ ግቦችን አረጋሽ ካልሳ 2x ፣ እሙሽ ዳንኤል 2x፣ ንግስት በቀለ 2x፣  ታሪኳ ዴቢሶ 2x፣ ቤቴልሄም መንተሎ 2x፣  ምህረት አየለ ፣ ቱሪስት ለማ፣ ሚለን ጋይም ፣ ማህሌት ምትኩ፣ እፀገነት ግርማ፣ ዳግማዊት ሰለሞን ናቸው ያስቆጠሩት።

የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ከሲሼልስ ጋር ሁለተኛ የወዳጅነት ጨዋታውን የፊታችን ቅዳሜ ያደርጋል።

የ2028 ኦሊምፒክ ሴቶች እግር ኳስ ውድድር ማጣርያ ጨዋታውን ከሩዋንዳ ጋር የሚያደርግ ይሆናል።

ቲክቫህ ስፖርት
መስከረም 20 ቀን 2019 ዓ/ም

Via @tikvahethsport

ተዛማጅ ታሪኮች