" በአሁኑ ወቅት የሕወሓት ቡድን በኤርትራ መንግሥት ቀጥተኛ ድጋፍ ታግዞ በፌደራል መንግሥቱ ላይ አዲስ ጥቃት ለመሰንዘር እየተዘጋጀ ነው " - አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን እና አቶ ጌታቸው ረዳ…
ምንጭ፦ TIKVAH Ethiopia
·

" በአሁኑ ወቅት የሕወሓት ቡድን በኤርትራ መንግሥት ቀጥተኛ ድጋፍ ታግዞ በፌደራል መንግሥቱ ላይ አዲስ ጥቃት ለመሰንዘር እየተዘጋጀ ነው " - አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን እና አቶ ጌታቸው ረዳ የፕሪቶሪያውን የሰላም ስምምነት የፌዴራል መንግሥትን እና ሕወሓትን በመወከል በዋና ተደራዳሪነት የተሳተፉትና የተፈራረሙት አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን እና አቶ ጌታቸው ረዳ አልጀዚራ ላይ አንድ ፅሁፍ በጋራ አውጥተዋል።…


