ዓለምየኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን በመሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ከመደበኛ የሥራ ሰዓት ውጭ እና በቅዳሜ ቀናት ለሚሰሩ ሠራተኞች የትራንስፖርት አበል አፈጻጸም መመሪያ አውጥቷል።TIKVAH Ethiopia·ጁላይ 28 2026
ዓለም#SaudiArabia በሳዑዲ አረቢያ ለእስር ተዳርገው የነበሩ 1,655 ኢትዮጵያውያን የፍርድ ሂደታቸው ተቋርጦ የምህረት አዋጅ ተጠቃሚ መሆናቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል።TIKVAH Ethiopia·ጁላይ 28 2026
ዓለምበትግራይ ብርቱ በረዶ አዘል ዝናብ የአንድ ሕፃንን ሕይወት ሲቀጥፍ፣ 176 ቀበሌዎች እስካሁን የክረምት ዝናብ አላገኙም።TIKVAH Ethiopia·ጁላይ 28 2026
ዓለምትምህርት ሚኒስቴር በማስተማር ሥራ ላይ ያሉ መምህራንን ከዲፕሎማ ወደ መጀመሪያ ዲግሪ የትምህርት ደረጃ ማሻሻያ ስልጠና ለመጀመር በርካታ የቅድመ ዝግጅት ሥራዎችን ሲሰራ መቆየቱን ገልጿል።TIKVAH Ethiopia·ጁላይ 28 2026
ዓለም#ኢትዮጵያ🇪🇹 ኢትዮጵያ ዛሬ የ2026 የአፍሪካ ሎጂስቲክስና ኮሙኒኬሽን ሲምፖዚየምን በአዲስ አበባ ማስተናገድ ጀምራለች።TIKVAH Ethiopia·ጁላይ 27 2026
ዓለም" ' አቶ ዓለማየሁ ጢሞቴዎስ አምልጠዋል ' ተብሎ የሚሰራጨው መረጃ ከእውነት የራቀ ነው " - የሲዳማ ክልል ፖሊስ የሲዳማ ክልል ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ " አቶ አለማየሁ ጢሞቴዎስ ከእስር አ…TIKVAH Ethiopia·ጁላይ 27 2026
ዓለም#ሪፖርት ፦ በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ አርሲ ዞን በተለያዩ ወረዳዎች በተፈጸሙ የሰብዓዊ መብቶች ጥሰቶች ላይ ኢሰመጉ ያዘጋጀውን ሪፖርት ይፋ አድርጓል።TIKVAH Ethiopia·ጁላይ 27 2026