ዓለም#NationalDialogue🇪🇹 የመሬት ባለቤትነት ከተመካካሪዎች ሦስት አማራጭ ሀሳብ ሲቀርብለት፤ ግብር እንዲቀነስ ተጠየቀ።TIKVAH Ethiopia·ኦገስ 10 2026
ዓለም" አባቴን ፖሊስና ሚሊሾች ከቤት መጥተው የወሰዱት ' ለተማሪዎች የተገዛው እህል ተጭኖ መወሰዱን ለምን ለሚዲያ ተናገርክ ? ' ብለው ነው " - የታሳሪ ቤተሰብTIKVAH Ethiopia·ኦገስ 10 2026
ዓለምቪድዮ ፦ በቻይና በተከሰተ 'ዶልፊን' የተባለ ከባድ አውሎንፋስ ምክንያት ባለስልጣናት የፋይናንስ ማዕከል ከሆነችው ሻንጋይ ጨምሮ ከአገሪቱ ምሥራቃዊ አካባቢዎች ከአንድ ሚሊዮን በላይ ሰዎች ቤ…TIKVAH Ethiopia·ኦገስ 10 2026
ዓለም#NationalDialogue🇪🇹 የአዲስ አበባ ጉዳይ " አዲስ አበባ የኦሮሚያ መቀመጫ እንድትሆን ህገ መንግስቱ እውቅና ይስጥ " በሚል በቀረበው አዲስ አጀንዳ ከስምምነት ባለመደረሱ ጉባያተኞ…TIKVAH Ethiopia·ኦገስ 10 2026
ስፖርት#WorldAthleticsU20 በአሜሪካ ኦሬገን እየተካሄደ የሚገኘው የአለም አትሌቲክስ ከ 20ዓመት በታች ሻምፒዮና ዛሬ ምሽት ፍፃሜውን ያገኛል።TIKVAH | Ethiopia Sport·ኦገስ 9 2026
ዓለም"በችኮላና በጥድፊያ" የሚዘጋጁ ህጎች፣ በህግ አወጣጥ ስርዓቱ ላይ አለመረጋጋት እየፈጠሩ መሆኑን በጥናት ተመላክቷል።TIKVAH Ethiopia·ኦገስ 9 2026
ዓለም" ከልጆቻችን ጉሮሮ ተቀንሶ የተወሰደብን እህል ይመለስ፣ በሌሊት ጭነው የወሰዱት አካላት በሕግ ይጠየቁልን " - የአንካ ድጉና ቀበሌ ነዋሪዎችTIKVAH Ethiopia·ኦገስ 9 2026
ዓለምየጾመ ፍልሰታ ለማርያምን በማስመልከት የምህላ ሥነ-ሥርዓት ለቀጣዮቹ 14 ቀናት በተከታታይ እንደሚካሄድ ርእሰ አድባራት ወገዳማት ቅድስት አክሱም ጽዮን አስተዳደር አስታወቀ።TIKVAH Ethiopia·ኦገስ 8 2026
ዓለም#NationalDialogue🇪🇹 በ10 እና 50 ሰዎች በተደራጁ ቡድኖች ደረጃ ያልተነሳ "አዲስ አበባ የኦሮሚያ ክልል መቀመጫ እንድትሆን በሕገ መንግስቱ ሕጋዊ እውቅና ይሰጥ" የሚል አዲስ አ…TIKVAH Ethiopia·ኦገስ 8 2026
ዓለምበኢትዮጵያ የወንጀል ፍትህ ሥርዓት ውስጥ ወንጀል ፈጽመው የታረሙ ግለሰቦች በድጋሚ ወደ ወንጀል ድርጊት የመመለሳቸው ሁኔታ አሳሳቢ ደረጃ ላይ እንደሚገኝ ጥናት አመልክቷል።TIKVAH Ethiopia·ኦገስ 8 2026
ዓለም#ማስጠንቀቂያ ፦ ይህ ቪዲዮ አስደንጋጭ እና ለአንዳንድ ተመልካቾች ሊረብሽ የሚችል ምስል ይዟል። ከመመልከትዎ በፊት ጥንቃቄ ያድርጉ።TIKVAH Ethiopia·ኦገስ 7 2026
ዓለምየመሬት እና የገቢዎች ተቋማትን ጨምሮ በበርካታ ተቋማት ውስጥ ሙስና አሳሳቢ ደረጃ ላይ እንደሆነ አረጋግጫለሁ ሲል የፌዴራል ሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን አሳውቋል።TIKVAH Ethiopia·ኦገስ 7 2026
ዓለም#ችሎት የፌደራል ፖሊስ በኢህአፓ አባላት አቶ አበበ አካሉ፣ አቶ ይስሀቅ ወልዳይ እና በፓርቲው ጠበቃ አቶ አበራ ንጉስ ላይ " የሽብር ጥቃት ለመፈጸም ተንቀሳቅሰዋል " ሲል ወንጅሏል።TIKVAH Ethiopia·ኦገስ 7 2026